የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp25 ቁጥር 1 ገጽ 1-2
  • ጦርነት ይቀራል—እንዴት?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጦርነት ይቀራል—እንዴት?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2025
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2025
wp25 ቁጥር 1 ገጽ 1-2
አንዲት ሴትና ትንሽ ልጇ በጦርነት በወደመ ከተማ ፍርስራሽ ላይ ተቀምጠዋል፤ እናትየዋ ልጇን እቅፍ አድርጋታለች። በዙሪያቸው የፈራረሱ ሕንፃዎች አሉ።

ጦርነት ይቀራል—እንዴት?

© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.org​ን ተመልከት። ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መጽሔቱ የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።

ይህ መጽሔት ማለትም መጠበቂያ ግንብ፣ የአጽናፈ ዓለም ገዢ የሆነውን ይሖዋ አምላክን ከፍ ከፍ ያደርጋል። በሰማይ ያለው የአምላክ መንግሥት በቅርቡ ክፋትን ሁሉ በማጥፋት ምድርን ወደ ገነትነት እንደሚለውጥ የሚገልጸውን ምሥራች በማብሰር ሰዎችን ያጽናናል። እኛ የዘላለም ሕይወት እንድናገኝ ሲል በሞተውና በአሁኑ ጊዜ የአምላክ መንግሥት ንጉሥ ሆኖ በመግዛት ላይ በሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እምነት እንዲኖረን ያበረታታል። ይህ መጽሔት ከ1879 ጀምሮ ያለማቋረጥ ሲታተም የቆየ ሲሆን ከፖለቲካ ጉዳዮች ነፃ ነው። ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ የተመሠረተው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ