ለተሰሎንቄ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1) የተሰሎንቄ ክርስቲያኖች ላሳዩት እምነት የቀረበ ምስጋና (2-10) 2 ጳውሎስ በተሰሎንቄ ያከናወነው አገልግሎት (1-12) የተሰሎንቄ ሰዎች የአምላክን ቃል ተቀበሉ (13-16) ጳውሎስ የተሰሎንቄ ክርስቲያኖችን ለማየት ናፈቀ (17-20) 3 ጳውሎስ በአቴንስ ሆኖ ያሉበትን ሁኔታ ለመስማት እጅግ ጓጓ (1-5) ጢሞቴዎስ የሚያጽናና ዜና ይዞ መጣ (6-10) ለተሰሎንቄ ክርስቲያኖች የቀረበ ጸሎት (11-13) 4 ከፆታ ብልግና እንዲርቁ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (1-8) እርስ በርስ ተዋደዱ (9-12) ‘በሌሎች ሰዎች ጉዳይ ጣልቃ አትግቡ’ (11) በክርስቶስ የሞቱት ቀድመው ይነሳሉ (13-18) 5 የይሖዋ ቀን የሚመጣበት መንገድ (1-5) “ሰላምና ደህንነት ሆነ!” (3) ነቅተን እንኑር፤ የማመዛዘን ችሎታችንን እንጠብቅ (6-11) ማሳሰቢያ (12-24) የስንብት ቃላት (25-28)