የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 2000
ዘመናዊ ባርነት የሚያበቃበት ጊዜ ቀርቧል!
በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች፣ በተለይ ደግሞ ሴቶችና ልጆች ከባርነት ተለይቶ በማይታይ ሕይወት በመማቀቅ ላይ ይገኛሉ። ይህ ባርነት የሚያበቃው እንዴት ነው?
9 ዘመናዊ ባርነት —የሚያበቃበት ጊዜ ቀርቧል!
13 ያለ ወላጅ ኑሮን መግፋት የምችለው እንዴት ነው?
24 ከባድ እክል ቢኖርብኝም አስደሳች ተስፋ አለኝ
30 ከዓለም አካባቢ
ጭፍን እምነት ሁሉን ነገር አሜን ብሎ ለመቀበል ፈቃደኛ ከመሆን ተለይቶ የሚታይ ነገር አይደለም። ይሁን እንጂ ትክክለኛ እምነት ተጨባጭ በሆነ ማስረጃ ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት። መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው የትኛውን ዓይነት እምነት ነው?
ብዙ አገሮች ነጩን ሻርክ ለመጠበቅ አንዳንድ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው። ይሁን እንጂ በገዳይነቱ የታወቀውን ይህን ዓሣ መጠበቅ ለምን አስፈለገ?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
ሽፋን:- ከላይ በስተቀኝ በኩል ካለው አንስተን ወደ ግራ ስንዞር:- UN PHOTO 148000/Jean Pierre Laffont; UNITED NATIONS/ J.P. LAFFONT; J.R. Ripper/RF2; J.R. Ripper/RF2; UN PHOTO 152227 by John Isaac
UNITED NATIONS/J.P. LAFFONT
Drawings of Albrecht Dürer/ Dover Publications, Inc.