የጥናት እትም
ነሐሴ 2000
የሰማኸውን ሁሉ ማመን ይኖርብሃልን?
ብዙዎቻችን በእያንዳንዱ ቀን በርካታ መረጃዎች ይዥጎደጎዱብናል። መረጃዎቹ የሚቀርቡበት መንገድ ምንድን ነው? ውሸቱንና እውነቱን መለየት የምትችለው እንዴት ነው?
30 ከዓለም አካባቢ
32 ልጆችን ሥርዓታማ አድርጎ ማሳደግ— እንዴት?
ቋንቋዎች—ለሐሳብ ልውውጥ እንደ ድልድይ ወይም እንደ አጥር ሊሆኑ ይችላሉ 15
ቋንቋዎች የመጡት ከየት ነው? በሰው ልጆች መካከል በሚኖረው ግንኙነት ረገድ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ተጽእኖ ሊያሳድሩ የሚችሉት እንዴት ነው?
ከወዠቡ ማግስት—በፈረንሳይ የተካሄደ የመልሶ ማቋቋም ሥራ 25
ፈረንሳይ ካለፉት 300 ዓመታት ወዲህ በዓይነቱ ተወዳዳሪ ያልተገኘለት አስከፊ ወዠብ የገጠማት ሲሆን በዚህ ወቅት በደረሰው ውድመት የተጎዱትን በርካታ ሰዎች ለመርዳት የተደረገውን ርብርቦሽ ተመልከት።