የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 2001
የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ
ጥላቻ ውጥረት እንዲነግሥና ከባድ ግጭቶች እንዲቀሰቀሱ ምክንያት መሆኑን ቀጥሏል። የጥላቻ መንስኤው ምንድን ነው? ማሸነፍስ ይቻል ይሆን?
13 ተለያይተው የኖሩትን የኮሪያ ቤተሰቦች እንደገና ማገናኘት—አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ይሆን?
16 ተላላፊ በሽታዎች አደገኛ ቢሆኑም መከላከል ይቻላል
30 ከዓለም አካባቢ
32 በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ ላሉ ወጣቶች ብቻ አይደለም
ከአምላክ ጋር በግል መነጋገር ስላለው ኃይል አንብብ።
ለበርካታ መቶ ዓመታት የክርስቶስ ተቃዋሚ ማንነት አከራካሪ ጉዳይ ሆኖ ቆይቷል። ማስረጃው ምን ያሳያል?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
AP Photo/John Gillis