የርዕስ ማውጫ
ታኅሣሥ 2002
ቁጥሮች በወደፊት ዕጣህ ላይ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ አለን?
ስለ ወደፊት ዕጣህ ልታውቅ የምትችለው ከመጽሐፍ ገላጮች ነውን? ስለ ወደፊቱ ጊዜ አስተማማኝ መረጃ ልታገኝ የምትችለው ከየት ነው?
3 ቁጥሮች በሕይወትህ ላይ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ አለን?
4 ቁጥሮች የሰዎችን ትኩረት የሚስቡት ለምንድን ነው?
6 ሕይወትህ በቁጥሮች ስሌት ላይ የተመሠረተ ሊሆን ይገባልን?
12 ከአጥፍቶ መጥፋት ተልዕኮ ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለስ
27 ከ30 ዓመት በኋላ የተከሰተ አስገራሚ ግጥምጥሞሽ
እኩዮች የሚያሳድሩት ተጽዕኖ ያን ያህል ከባድ ነውን? 17
እኩዮች የሚያሳድሩት ተጽዕኖ አታላይና አደገኛ ሊሆን የሚችለው ለምን እንደሆነ ታውቃለህ?
ፍቅር በተግባር የታየበት ረጅምና አድካሚ የመልሶ ማቋቋም ሥራ 21
በዩናይትድ ስቴትስ የምትገኘው የቴክሳስ ግዛት ኃይለኛ በሆነ አውሎ ንፋስና ዝናብ በተመታችበት ወቅት ስለተከናወነው አስደናቂ የመልሶ ማቋቋም ሥራ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።