የርዕስ ማውጫ
ሚያዝያ 2003
የተመጣጠነ ምግብ እጥረት—“ድምፅ አልባው አደጋ”
ብዙዎች በተለይም ልጆች የሚያስፈልጋቸውን ምግብ የማያገኙት ለምንድን ነው? የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ዋና መንስኤዎች ምን እንደሆኑና እንዴት መከላከል እንደሚቻል አንብብ።
13 የአካን ተረትና ምሳሌዎች—የማኅበራዊ ሥነ ምግባር ነጸብራቆች
30 ከዓለም አካባቢ
የመምረጥ ነጻነታችንን እንዴት ልንጠቀምበት ይገባል? 18
በየዕለቱ የተለያዩ ምርጫዎች እናደርጋለን። እንዲህ ስናደርግ በምን ዓይነት መሠረታዊ ሥርዓቶች መመራት ይኖርብናል?
ልካችን የሆነውን ጫማ ማግኘት ቀላል አይደለም። ጫማ ስንገዛ በአራት መንገድ መለካት ይኖርብናል።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
ሶማሊያ
[ምንጭ]
© Betty Press/Panos Pictures
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕሎቹ ምንጭ]
ሽፋን:- UN/DPI Photo by Eskinder Debebe