የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 2003
በቂ እንቅልፍ ትተኛለህን?
ምን ያህል ሰዓት መተኛት አለብህ? የእንቅልፍ ልማድህን ለማሻሻል ማድረግ የምትችለው ነገር ይኖር ይሆን?
3 እንቅልፍ ቅንጦት ነው ወይስ የግድ አስፈላጊ የሆነ ነገር?
7 ጥሩ እንቅልፍ መተኛት የሚቻለው እንዴት ነው?
30 ከዓለም አካባቢ
መጽሐፍ ቅዱስ ቁሳዊ ንብረት ማካበትን በሚመለከት ምን ይላል?
የማደጎ ልጅ መሆንህን ስታውቅ በርካታ አሉታዊ ሐሳቦች ሊመጡብህ ይችላሉ። እነዚህን አሉታዊ ሐሳቦች ገንቢ በሆኑ ሐሳቦች እንዴት መተካት እንደምትችል በዚህ ርዕስ ሥር ተብራርቷል።