የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 2003
ከስኳር በሽታ ጋር መኖር
ስኳር በሽታ የሚመጣበት ምክንያት ምንድን ነው? ሕመሙ ያለባቸው ሰዎችስ እንዴት ሊቆጣጠሩት ይችላሉ?
12 መጽሐፍ ቅዱስ የስኳር ሕመምተኞችን ሊረዳ የሚችለው እንዴት ነው?
16 በአንድ ጊዜ ለሁለት ጌቶች ለመገዛት ያደረግሁት ሙከራ
20 ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ የቆየ አንድ ቅርንጫፍ ቢሮ የብዙዎችን አድናቆት አተረፈ
30 ከዓለም አካባቢ
32 “ሁሉም ሰው ሊያነብበው የሚገባ መጽሐፍ ነው”
አሳዛኝ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙኝ መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? 24
ድንገተኛ አደጋ ሲከሰት በወጣቶች አእምሮ ውስጥ መልስ የሚያሻቸው ከባድ ጥያቄዎች ይነሳሉ። ይህ ርዕስ ከእነዚህ ጥያቄዎች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ ይሰጣል።
መጽሐፍ ቅዱስ የአንደበት አጠቃቀምን በተመለከተ ምን ይላል?