የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 2004
ጭፍን ጭላቻ የሚወገድበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
ጭፍን ጥላቻ ሰዎችን የሚከፋፍል ከመሆኑም በላይ ለብዙ ጦርነቶች መንስኤ ሆኗል። እንዲህ ያለው ጥላቻ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሊወገድ የሚችለው እንዴት ነው?
12 ቤተሰብህ አባል ወይም በቅርብ የምታውቀው ሰው የአእምሮ ሕመም ቢኖርበትስ?
18 ለምጽ ምንድን ነው?
24 የወጣቶች ጥያቄ...እንደማፈቅረው እንዴት ብዬ ልገልጽለት እችላለሁ?
30 ከዓለም አካባቢ
የሽብርተኞች ጥቃት የሚያስከትለውን ጉዳትና የሥነ ልቦና ቀውስ መቋቋም 19
በማድሪድ የደረሰው የቦምብ ጥቃት ሰለባ ከሆኑ ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ ጥቃቱ ያስከተለባቸውን ጉዳትና የሥነ ልቦና ቀውስ መቋቋም የቻሉት እንዴት ነው?
ለአረጋውያን ምን ዓይነት አመለካከት ሊኖረን ይገባል? 22
አረጋውያን ችላ እንደሚባሉና ብዙ እንግልት እንደሚደርስባቸው ከተለያዩ አገሮች የተገኙ ሪፖርቶች ያሳያሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ለአረጋውያን ምን ዓይነት አመለካከት እንዲኖረን ያስተምራል?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል መግለጫ]
© Mark Henley/Panos Pictures