የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2005
የላቀ ግምት ሊሰጠው የሚገባው ምን ዓይነት ውበት ነው?
ዓለም ለውበት የሚሰጠው ግምት ከልክ በላይ የተጋነነ ነው? እኛ ስለ መልካችን ሚዛናዊ የሆነ አመለካከት ሊኖረን የሚችለው እንዴት ነው?
15 የገበሬዎች አለኝታ የሆኑት ፍየሎች በሴርታው
21 የሞት ፋብሪካ
24 የእስክንድርያው ቤተ መጻሕፍት በድጋሚ ተከፈተ
27 ሌሎች ችግራቸውን ቢነግሩኝ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?
30 ከዓለም አካባቢ
ተወዳጅነትን ያተረፈ የአንድ ታዋቂ የፊልም ተዋናይ ልጅ በተሰማራችበት ሙያ ለምን እርካታ እንዳጣች እንዲሁም በኋላ እንዴት ተስፋዋ እንደለመለመና ትርጉም ያለው ሕይወት መምራት እንደቻለች እስቲ ተመልከት።
በዛሬው ጊዜ ብዙዎች አዎ የሚል መልስ ይሰጣሉ፤ መጽሐፍ ቅዱስ ግን አለመሆኑን ይገልጻል።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
Activa, 1979