የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g05 5/8 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ንቁ!—2005
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የኃይል ብክነትን ማስቀረት የሚቻለው እንዴት ነው?
    ንቁ!—2017
  • የሁሉም ዓይነት የኃይል ምንጮች ፈጣሪ ማን ነው?
    ንቁ!—2005
  • የኃይል ምንጭ ለሕይወት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
    ንቁ!—2005
  • የፍጥረታት የኃይል አጠቃቀም
    ንድፍ አውጪ አለው?
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2005
g05 5/8 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ግንቦት 2005

ብክለት የማያስከትል የኃይል ምንጭ ማግኘት እንችል ይሆን?

ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የሰው ልጅ የኃይል ፍላጎት ማሟላት የሚያስችል በቂ ኃይል ይኖራል? ከነዳጅ ዘይት፣ ከድንጋይ ከሰል፣ ከተፈጥሮ ጋዝና ከአውቶሚክ ኢነርጂ የተሻለ ብክለት የማያስከትል የኃይል ምንጭ ይኖር ይሆን? በዚህ መጽሔት ላይ የወጡት ተከታታይ ርዕሶች ይህን ጉዳይ ይዳስሳሉ።

3 የኃይል ምንጭ ለሕይወት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

4 አዲስ የኃይል ምንጭ ማግኘት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

7 ይል ለማመንጨት የያስችሉ ምን ዓይነት አዳዲስ ግኝቶች አሉ?

10 የሁሉም ዓይነት የኃይል ምንጮች ፈጣሪ ማን ነው?

11 አዞ ትፈራለህ?

14 ቲማቲም ሁለገብ የሆነ “አትክልት”

16 የሥርዓተ ፀሐይን ምስጢር የፈታ ሰው

22 የምትነዳው ቀኝህን ይዘህ ነው ወይስ ግራህን?

24 እንስሳት ልጆቻቸውን የሚመግቡበትና የሚያሠለጥኑበት መንገድ

29 ከንቁ! ላይ ያገኘችው እውቀት

30 ከዓለም አካባቢ

32 ሃይማኖቶች የበዙት ለምንድን ነው?

ተመሳሳይ ጾታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረግ ጋብቻ በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አለው? 20

ይህ ጉዳይ ብዙ ውዝግብ ፈጥሯል። መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ረገድ ምን ግልጽ መመሪያ ይሰጣል?

“በኢንተርኔት ለትዳር ለመጠናናት ብሞክር ምን ችግር አለው?” 26

በኢንተርኔት ተዋውቀው የተጋቡ በርካታ ባለትዳሮች አሉ። በኢንተርኔት አማካኝነት መጠናናትን ይበልጥ ተፈላጊ ያደረገው ምንድን ነው? ምንስ አደጋዎች አሉት?

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

ፀሐይ

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

ነፋስ

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

እንፋሎት

[ምንጭ]

DOE Photo

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

ውኃ

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

Photo by Chris Hondros/Getty Images

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ