የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 10/06 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ንቁ!—2006
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለዘመናት ሐዘንና ደስታ ሲፈራረቅባቸው የኖሩት ሮማዎች
    ንቁ!—2006
  • ሥር የሰደደ የአመጋገብ ችግር ይኖርብኝ ይሆን?
    ንቁ!—2006
  • ቴሌቪዥን የጊዜ ሌባ ነው?
    ንቁ!—2006
  • ቴሌቪዥን የማየት ልማድን መቆጣጠር የሚቻልባቸው መንገዶች
    ንቁ!—2006
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2006
g 10/06 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ጥቅምት 2006

ቴሌቪዥን በሕይወትህ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?

በሰዎች አስተሳሰብና ድርጊት ላይ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩት ነገሮች መካከል ትልቁን ደረጃ የሚይዘው ቴሌቪዥን ሳይሆን አይቀርም። ቴሌቪዥን በአንተ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?

3 ቴሌቪዥን የጊዜ ሌባ ነው?

4 “ስውር አስተማሪ” የሆነው ቴሌቪዥን

8 ቴሌቪዥን የማየት ልማድን መቆጣጠር የሚቻልባቸው መንገዶች

10 የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት

ሙታንን ልትረዳቸው ትችላለህ?

12 ከመኪና ጠላፊዎች ራሳችሁን ጠብቁ!

15 ታወር ብሪጅ የለንደን ከተማ መግቢያ

27 ሃሎዊንን የማላከብረው ለምንድን ነው?

28 ከአንባቢዎቻችን

30 ከዓለም አካባቢ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 ችግር ያጋጠማትን አንዲት ወጣት ረዳት

ሥር የሰደደ የአመጋገብ ችግር ይኖርብኝ ይሆን? 18

አኖሬክሲያ፣ ቡሊሚያ እና ቢንጅ ኢቲንግ የተባሉት ሥር የሰደዱ የአመጋገብ ችግሮች ወጣት አረጋዊ ሳይሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት እያበላሹና ጤንነታቸውን እየጎዱ ነው። ታዲያ እነዚህን ችግሮች ለመዋጋት ምን ማድረግ ይቻላል?

ለዘመናት ሐዘንና ደስታ ሲፈራረቅባቸው የኖሩት ሮማዎች 22

ጂፕሲ፣ ኪታኖስና ቲሲጎይኒ የሚሉትን ጨምሮ በሌሎችም የተለያዩ ስሞች የሚታወቁት ሮማዎች ለበርካታ መቶ ዘመናት የኖሩ ሕዝቦች ናቸው። እነዚህ ሕዝቦች ከየት የመጡ ናቸው? የወደፊት ምኞታቸውስ ምን ይሆን?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ