የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2007
ሃይማኖት ኃይሉን እያጣ ነው?
የሕዝበ ክርስትና አብያተ ክርስቲያናት ያሉበት ሁኔታ ግራ የሚያጋባ ሆኗል። በብዙ አገሮች የተሰብሳቢዎቻቸው ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ሲያሽቆለቁል በሌሎች አገሮች ደግሞ እየተሳካላቸው ያለ ይመስላል። ወደፊት ምን ይገጥማቸው ይሆን?
4 አብያተ ክርስቲያናት በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?
7 የክርስትና የወደፊት ዕጣ ፈንታ ምንድን ነው?
14 የእሳተ ገሞራ አደጋ ባንዣበበበት አካባቢ መኖር
18 ያልተጠበቀ ገጠመኝ
19 ከዓለም አካባቢ
20 ከጾታ ግንኙነት ለመታቀብ ስለመወሰን ምን ለማለት ይቻላል?
21 የትራፊክ መጨናነቅ የሚፈጥረውን ችግር መቋቋም
24 ስቫልባርድ ቀዝቃዛ የባሕር ዳርቻዎች ያሉባት አገር