የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 3/07 ገጽ 19-31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2007
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይህ የሆነው የት ነበር?
  • ዘመኑ መቼ ነበር?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2006
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2007
g 3/07 ገጽ 19-31

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

1. የጌታ እራት ለመጀመሪያ ጊዜ የተከበረው የት ነበር?

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ናዝሬት

ኢያሪኮ

ኢየሩሳሌም

ቤተልሔም

◆ ያልቦካው ቂጣ የምን ምሳሌ ነው?

․․․․․

◆ ቀዩ ወይን ምንን ይወክላል?

․․․․․

◼ ለውይይት:- የጌታ እራት የምን መታሰቢያ ነው? ከበዓሉ ጋር በተያያዘ አንተን የሚያስደስትህ ምንድን ነው?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ከዚህ በታች የሰፈሩትን መጻሕፍት የጻፉትን ሰዎች ስም ጻፍ፤ እንዲሁም መጽሐፉንና ተጽፎ የተጠናቀቀበትን ትክክለኛ ዘመን በመሥመር አገናኝ።

1077 ከክ.ል.በፊት 1040 ከክ.ል.በፊት 580 ከክ.ል.በፊት 55 ከክ.ል.በኋላ 66 ከክ.ል.በኋላ

2. 2 ሳሙኤል

3. 2 ነገሥት

4. 2 ቆሮንቶስ

እኔ ማን ነኝ?

5. ጓደኞቼ የምጠጣውን ውኃ አመጡልኝ፤ እኔ ግን እንደ ደም ቆጥሬው አፈሰስኩት።

እኔ ማን ነኝ?

6. አንዳንዶች የእኔ እንደሆኑ ተናገሩ፤ ሌሎች ደግሞ የጳውሎስ፣ የአጵሎስ ወይም የክርስቶስ እንደሆኑ ተናገሩ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 8 ምን ነገር ለይተን ማወቅ ይኖርብናል? (ፊልጵስዩስ 1:․․․)

ገጽ 9 ጠቢብ መሆን የምትችለው እንዴት ነው? (ምሳሌ 13:․․․)

ገጽ 20 “በመንግሥተ ሰማይ” ከሁሉ የሚበልጠው ማን ነው? (ማቴዎስ 18:․․․)

ገጽ 29 የአምላክን መንግሥት የማይወርሱት እነማን ናቸው? (ኤፌሶን 5:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ የሚከተሉትን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? በእያንዳንዱ ሥዕል ላይ ምን እየተከናወነ እንዳለ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 19 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ኢየሩሳሌም።—ማቴዎስ 21:10, 17, 18፤ 26:17-19

◆ የኢየሱስ ሥጋ።—ማቴዎስ 26:26

◆ የኢየሱስን ደም።—ማቴዎስ 26:27, 28

2. ጋድ፣ ናታን፣ 1040 ከክርስቶስ ልደት በፊት

3. ኤርምያስ፣ 580 ከክርስቶስ ልደት በፊት

4. ጳውሎስ፣ 55 ከክርስቶስ ልደት በኋላ

5. ዳዊት።—2 ሳሙኤል 23:15-17

6. ኬፋ ወይም ጴጥሮስ።—ዮሐንስ 1:42፤ 1 ቆሮንቶስ 1:12

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ