የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 4/07 ገጽ 29-31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2007
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ምሳሌውን አብራራ
  • ዘመኑ መቼ ነበር?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2007
g 4/07 ገጽ 29-31

መልስህ ምንድን ነው?

ምሳሌውን አብራራ

በሉቃስ 10:29-37 ላይ ተመዝግቦ በሚገኘው የኢየሱስ ምሳሌ ውስጥ የተገለጹትን ሦስት ገጸ ባሕርያት ለይተህ ከዚህ በታች ጻፍ።

1. ․․․․․

2. ․․․․․

3. ․․․․․

◼ ለውይይት:- ሳምራዊው ካደረገው ነገር አንተ የወደድከው የትኛውን ነው? አንተስ ጥሩ ባልንጀራ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ከዚህ በታች የሰፈሩትን የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት የጻፉትን ሰዎች ስም ጻፍ፤ እንዲሁም መጽሐፉንና ተጽፎ የተጠናቀቀበት ነው ተብሎ የሚታሰበውን ዘመን በመሥመር አገናኝ።

537 ከክ.ል.በፊት 460 455 50-52 ከክ.ል.በኋላ 66-70 ከክ.ል.በኋላ

4. 2 ዜና መዋዕል

5. ዕዝራ

6. ገላትያ

እኔ ማን ነኝ?

7. ሽማግሌዎችንም ሆነ ወጣቶችን ምክር የጠየቅሁ ቢሆንም የሰማሁት ግን የወጣቶቹን ብቻ ነበር።

እኔ ማን ነኝ?

8. ጳውሎስ ከቃል ኪዳን፣ ከሲና ተራራ እንዲሁም ከኢየሩሳሌም ጋር አመሳስሎኛል።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 9 አምላክን የሚያገለግሉ ሰዎች ኖኅን መምሰል የሚችሉት እንዴት ነው? (2 ጴጥሮስ 2:․․․)

ገጽ 10 ጻድቃን ምንን ይወርሳሉ? (መዝሙር 37:․․․)

ገጽ 12 ሰዎች ከሌሎች ጋር ሲያወዳድሩህ የሚሰማህን ንዴት ለመቆጣጠር ምን ሊረዳህ ይችላል? (ምሳሌ 19:․․․)

ገጽ 26 የኢየሱስ ወዳጅ መሆን የምንችለው እንዴት ነው? (ዮሐንስ 15:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ የሚከተሉትን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? በእያንዳንዱ ሥዕል ላይ ምን እየተከናወነ እንዳለ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 29 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ካህን

2. ሌዋዊ

3. ሳምራዊ

4. ዕዝራ፣ 460 ከክ.ል.በፊት

5. ዕዝራ፣ 460 ከክ.ል.በፊት

6. ጳውሎስ፣ 50-52 ከክ.ል.በኋላ

7. ሮብዓም።—2 ዜና መዋዕል 10:3-14

8. አጋር።—ገላትያ 4:22-25

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ