የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 2/08 ገጽ 1-3
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ንቁ!—2008
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ወንጀልን ማስቀረት ይቻል ይሆን?
    ንቁ!—2008
ንቁ!—2008
g 2/08 ገጽ 1-3

የርዕስ ማውጫ

የካቲት 2008

ከወንጀል የምንገላገልበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ወንጀልን በመፍራት የሰቀቀን ሕይወት ይመራሉ። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ያለውን ወንጀል ማስቀረት ይቻል ይሆን? ወይስ በዚህ ሁኔታ ተስፋ መቁረጥ ይኖርብናል? መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠውን የሚያጽናና መልስ እንድታነብ እናበረታታሃለን።

3 ወንጀል ከቁጥጥር ውጪ ሆኗል?

4 ወንጀልን ማስቀረት ይቻል ይሆን?

8 ወንጀል የሚወገድበት ጊዜ ቅርብ ነው

10 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አምላክ ከባድ ኃጢአቶችን ይቅር ይላል?

12 ከጦር አዛዥነት ወደ ‘ክርስቶስ ወታደርነት’

19 በእጅ የተገለበጡ ጥንታዊ ጽሑፎች—የተጻፉበት ጊዜ የሚታወቀው እንዴት ነው?

23 አንድን አህጉር ማቋረጥ ከ120 ዓመታት በላይ ፈጀ

29 ከዓለም አካባቢ

30 ከአንባቢዎቻችን

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ

በበረዶ መሃል ተመቻችቶ መኖር 16

በበረዶ የተሸፈኑ ርቀው የሚገኙ አካባቢዎች ሕይወት አልባ ይመስሉ ይሆናል። እውነታው ግን ከዚህ የተለየ ነው!

ያለብኝን የጤና ችግር መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? 26

ከባድ የጤና ችግርና የአካል ጉዳት ያለባቸው አራት ወጣቶች ችግሩን መቋቋም የቻሉት እንዴት እንደሆነ አንብብ።

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

Petrels: By courtesy of John R. Peiniger

[በገጽ 3 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

Robson Fernandes/​Agencia Estado/​WpN

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ