የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 2008
እውነተኛ ሃይማኖት አንድ ብቻ ነው?
በሁሉም ሃይማኖቶች ውስጥ እውነት እንዳለ ሲነገር ብዙ ጊዜ ይሰማል። ይሁን እንጂ ሁሉም ሃይማኖቶች በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አላቸው? እውነትን በተለያዩ ሃይማኖቶች ውስጥ ማግኘት ይቻላል? ኢየሱስ ይህን ጉዳይ በተመለከተ ያስተማረው ምንድን ነው?
5 እውነተኛው ሃይማኖት የቱ እንደሆነ መወሰን ያለበት ማን ነው?
7 እውነተኛውን ሃይማኖት እንዴት ማግኘት ይቻላል?
27 ከዓለም አካባቢ
30 ከአንባቢዎቻችን
32 በታሪክ ውስጥ ከሁሉ የላቀ ግምት የተሰጠው ክንውን
አጉል እምነት ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጋር ይስማማል? 10
የጥንቶቹ ክርስቲያኖች ስለ አጉል እምነት ምን አመለካከት ነበራቸው? አንድ ሰው ከአጉል እምነት መላቀቅ የሚችለው እንዴት ነው?
ስድብ ወይም አጸያፊ የሆኑ ቃላት ስለ አንድ ሰው ምን ይጠቁማሉ? መሳደብ ምን ጉዳት አለው? ይህን ልማድ ማስወገድ የምትችለው እንዴት ነው?