የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 2008
ልጆችህን ምን ያህል ታውቃቸዋለህ?
ብዙውን ጊዜ የልጆች አመለካከትና ጠባይ ቶሎ ቶሎ ይለዋወጣል። ታዲያ ወላጆች፣ ለልጆቻቸው ጠቃሚ መመሪያዎች ሊሰጧቸው የሚችሉት እንዴት ነው? በዚህ ረገድ መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ሊረዳቸው ይችላል?
4 በጉርምስና ዕድሜ ላይ ያሉ ልጆችን ማሳደግ—ማስተዋል የሚጫወተው ሚና
6 በጉርምስና ዕድሜ ላይ ያሉ ልጆችን ማሳደግ—ጥበብ የሚጫወተው ሚና
12 ይሖዋ የሚለውን ስም ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁበት ቦታ
21 በኤች አይ ቪ ምርመራ ከቫይረሱ ነፃ መሆኑ የተረጋገጠ ደም አስተማማኝ ነው ሊባል ይችላል?
29 ከአንባቢዎቻችን
30 ከዓለም አካባቢ
32 “በአምላክ መንፈስ መመራት”—የይሖዋ ምሥክሮች የአውራጃ ስብሰባ
አንድ ሰው ጥቃት ሲሰነዘርበት ሊወስደው የሚገባው ተገቢ እርምጃ ምንድን ነው? ከሁሉ የተሻለው የመከላከያ ዘዴስ የትኛው ነው?
ብዙዎቹ ልጆች አሻንጉሊቶች አሏቸው። ይህ ርዕስ የአሻንጉሊቶችን የኋላ ታሪክ እንድታውቅና ሊያስከትሉ የሚችሉትን አደጋ እንድታስተውል ይረዳሃል።