የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 7/08 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ንቁ!—2008
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከመናፍስታዊ ድርጊቶች መራቅ ያለብህ ለምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • አልቢኒዝም የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ መኖር
    ንቁ!—2008
  • መጽሐፍ ቅዱስ መናፍስታዊ ድርጊቶችን በተመለከተ ምን ያስተምራል?
    ንቁ!—2017
  • ዲያብሎስንና መሠሪ ዘዴዎቹን ተቃወም
    ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2008
g 7/08 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ሐምሌ 2008

ትዳራችሁ እንዲሰምር ማድረግ የምትችሉት እንዴት ነው?

አብዛኞቹ ትዳሮች ደስታ የሰፈነባቸው ቢሆኑም አንዳንድ ጊዜ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል። ደስታ የሰፈነበትና ጠንካራ ትዳር እንዲኖራችሁ ምን ማድረግ ትችላላችሁ? ይህን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ጠቃሚ ምክሮችን ይሰጣል።

3 በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ትዳሮች

4 ችግሩ ምን ይሆን?

6 ትዳር የሰመረ እንዲሆን ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው?

12 ምድር የመጪዎቹን ትውልዶች መሠረታዊ ፍላጎት የማሟላት አቅም ይኖራት ይሆን?

18 ከኮዋቲ ጋር እናስተዋውቅህ

19 የወጣቶች ጥያቄ አምላክን በደስታ ማምለክ የምችለው እንዴት ነው?

22 የታይላንድ ምግብ

24 ጥቃቅኖቹ የኒሂሃው ውድ ሀብቶች

26 ንድፍ አውጪ አለው? ጣዕም የመለየት ችሎታህ

27 አልቢኒዝም የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ መኖር

30 ከዓለም አካባቢ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 “በጣም ግሩም መጽሐፍ ነው!”

ከመናፍስታዊ ድርጊቶች መራቅ ያለብህ ለምንድን ነው? 10

ብዙ ሰዎች ለማወቅ ካላቸው ጉጉት የተነሳ በተለያዩ መናፍስታዊ ድርጊቶች ይካፈላሉ። እንዲህ ያለው ድርጊት ምን አደጋዎች አሉት? አምላክ ለመናፍስታዊ ድርጊት ምን አመለካከት አለው?

የብሪታንያ ቦዮች—አሁንም ድንቅ ናቸው 13

በአንድ ወቅት ችላ ተብለው የነበሩት እነዚህ የ19ኛው መቶ ዘመን የጀልባ መሄጃ ቦዮች በዓይነታቸው ልዩ የሆኑ የቱሪስት መስህብ እንዲሆኑ እድሳት ተደርጎላቸዋል።

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

Courtesy of British Waterways

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ