የርዕስ ማውጫ
መስከረም 2008
ከመቃብር ወጥቶ እንደገና መኖር ይቻላል?
አንድ ሰው ከመቃብር ወጥቶ ዳግም በሕይወት መኖር ይችላል ብለን እንድናምን የሚያደርገንን ማስረጃ ተመልከት። በተጨማሪም እንዲህ ያለው ሕይወት እውን ሊሆን የሚችልበትን መንገድና በዚያ ጊዜ የሚኖረውን ሕይወት በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረውን ሐሳብ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
12 አምላክ ፈተናዎችን መቋቋም እንድችል ረድቶኛል
22 አስፐርገርስ ሲንድሮም የሚያስከትለውን ተፈታታኝ ሁኔታ መቋቋም
29 ከዓለም አካባቢ
30 ከአንባቢዎቻችን
አንዳንድ ሰዎች የማሰብ ችሎታ ያላቸው ማሽኖች ብለው የሚጠሯቸው ሮቦቶች፣ በበርካታ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ። ወደፊት በሕይወትህ ውስጥ ምን ተጽዕኖ ያሳድሩ ይሆን?
በትምህርት ቤት የሚያጋጥመኝን ጭንቀት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? 26
ወጣቶች በትምህርት ቤት የሚያጋጥሟቸውን ለጭንቀት መንስኤ የሆኑትን ዋና ዋና ነገሮች እንዲሁም እነዚህን ጭንቀቶች ለመቀነስ የሚረዷቸውን ነጥቦች ተመልከት።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
NASA/JPL/Cornell University