የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 2008
ልጃችሁና ኢንተርኔት
ይህን ዓረፍተ ነገር በምታነብበት ቅጽበት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶች ኢንተርኔት እየተጠቀሙ ነው። ኢንተርኔት የሚጠቀሙት ምን ለማድረግ ነው? ይህ ጉዳይ ሊያሳስብህ የሚገባውስ ለምንድን ነው?
4 ኢንተርኔት የሚጠቀሙ ልጆች—ወላጆች ማወቅ የሚገባቸው ነገር
8 ኢንተርኔት የሚጠቀሙ ልጆች—ወላጆች ምን ማድረግ ይችላሉ?
14 ፖርቶ ሪኮ—በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገች ደሴት
30 ከዓለም አካባቢ
32 መምህሯ መጽሐፉን ቢያነቡት እንደሚጠቀሙ ነገረቻቸው
በሂላሪ ላይ ይታዩ የነበሩት ያልተለመዱ የበሽታ ምልክቶች ወላጆቿን ግራ አጋብተዋቸው ነበር። አምስት ዓመት ሲሆናት ግን እንቆቅልሹ ተፈታ።
ቤት የምገባበትን ሰዓት በተመለከተ የተሰጠኝን መመሪያ እንዴት ልመለከተው ይገባል? 26
ወላጆችህ ያወጡልህን ገደቦች አክብረህ መኖር የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።