የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 11/08 ገጽ 31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2008
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በዚህ ሥዕል ላይ ምን ስህተቶች ይታዩሃል?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በኢየሱስ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚመደበው ማን ነው?
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2008
g 11/08 ገጽ 31

መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ሥዕል ላይ ምን ስህተቶች ይታዩሃል?

በዚህ ሥዕል ውስጥ በዘፍጥረት 7:1-9, 13-16, 23፤ 8:15-19 ላይ ከሰፈረው ዘገባ ጋር የማይዛመዱ ሦስት ነገሮችን ለይ።

1. ․․․․․

2. ․․․․․

ፍንጭ፦ ከዘሌዋውያን 11:3 እና ከዘዳግም 4:4 ጋር አወዳድር።

3. ․․․․․

ፍንጭ፦ ከዘዳግም 14:7-19 ጋር አወዳድር።

ለውይይት፦

የኖኅ ልጆችና ሚስቶቻቸው ኖኅን የረዱት እንዴት ነው? የኖኅን ልጆች ምሳሌ መኮረጅ የምትችለው እንዴት ነው?

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 6 ገንዘብን የሚወድ ሰው መቼም ቢሆን ምን አያገኝም? መክብብ 5:________

ገጽ 9 ደስተኛ መሆን የሚችሉት እነማን ናቸው? ማቴዎስ 5:________

ገጽ 18 አንድ ሰው በሚጸልይበት ጊዜ ምን ማድረግ አይኖርበትም? ማቴዎስ 6:________

ገጽ 28 ጭንቀታችንን ሁሉ ምን ማድረግ ይኖርብናል? 1 ጴጥሮስ 5:________

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

በኢየሱስ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚመደበው ማን ነው?

መልሱን ለማግኘት የሚያስችሉህን የሚከተሉትን ፍንጮች ልብ በል። ጥቅሶቹን አውጥተህ አንብብ። ከዚያም በተዘጋጀው ክፍት ቦታ ላይ ትክክለኛውን ስም ጻፍ።

4. ․․․․․

ፍንጭ፦ አባቴ መጥፎ ምሳሌ የነበረ ቢሆንም እኔ ግን ‘ከይሖዋ ጋር ተጣብቄ’ የኖርኩ ንጉሥ ነበርኩ።

ሁለተኛ ነገሥት 18:1-6ን አንብብ።

5. ․․․․․

ፍንጭ፦ የብዙ ንጹሐን ሰዎችን ደም በማፍሰስ ሥልጣኔን ያለ አግባብ ተጠቅሜበታለሁ።

ሁለተኛ ነገሥት 21:16ን አንብብ።

6. ․․․․․

ፍንጭ፦ የአባቴን መጥፎ ምሳሌ የተከተልኩ ሲሆን የተገደልኩት በገዛ አገልጋዮቼ ነው።

ሁለተኛ ነገሥት 21:19-23ን አንብብ።

◼ መልሶቹ በገጽ 22 ላይ ይገኛሉ

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. የመርከቡ አፍንጫና የኋለኛው ክፍል ሾጠጥ ያለ አልነበረም።

2. ኖኅ እንደ በግ ያሉ “ንጹህ” እንስሳትን ወደ መርከቡ ያስገባው ሰባት ሰባት አድርጎ ነው።

3. ኖኅ “ንጹህ ካልሆኑት” እንስሳት ወደ መርከቡ ያስገባው ሁለት ሁለት ብቻ ነበር።

4. ሕዝቅያስ።—ማቴዎስ 1:9

5. ምናሴ።—ማቴዎስ 1:10

6. አሞን። —ማቴዎስ 1:10

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ