የርዕስ ማውጫ
ጥር 2009
የውኃ ሀብታችን እየተሟጠጠ ነው?
በንጽሕና አጠባበቅ ጉድለትና በውኃ መበከል የተነሳ በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወታቸውን ያጣሉ። መፍትሔው ምን ይሆን?
5 የውኃን ችግር ለማስወገድ—ምን እየተደረገ ነው?
18 የወጣቶች ጥያቄ ጓደኝነታችንን ማቆም ይኖርብን ይሆን?
26 የፒሳ አምሮት
30 ከዓለም አካባቢ
32 ‘በዓለም ላይ ስላሉ ሃይማኖቶች የሚያብራራ እንዲህ ያለ መጽሐፍ የለም’
ትምህርት የመቀበል ችግር ያለባቸውን ልጆች መርዳት 10
ልጅህ ዲስሌክሲያ ወይም ትምህርት ከመቀበል ችግር ጋር የተያያዘ ሌላ ዓይነት እክል ካለበት ምን ማድረግ ትችላለህ?
ችግሮች የሚደርሱብህ አምላክ እየቀጣህ ስለሆነ ነው? 28
ችግሮች የሚደርሱብህ አምላክ ስላልተደሰተብህ ነው?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
በሕንድ፣ በጉጃራት ግዛት ከባድ ድርቅ በተከሰተበት ጊዜ ሰዎች ከአንድ ትልቅ ጉድጓድ ውስጥ ውኃ ሲያወጡ
[ምንጭ]
REUTERS/Amit Dave