የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2009
ለሕይወት አመቺ ሆና የተሠራችው ምድር
ከፕላኔቷ ምድራችን ጋር የተያያዘ ማንኛውም ነገር ምድር ሕይወት እንዲኖርባት ሆና እንደተሠራች ያሳያል። ታዲያ ይህ እንዲሁ በአጋጣሚ የሆነ አስደናቂ ክስተት ነው ወይስ በዓላማ የተፈጠረ? ይህን በተመለከተ ሳይንስም ሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላሉ?
6 ምድርን እንደ ጋሻ ሆነው የሚከልሉ አስደናቂ ነገሮች
10 ወፎች ከሕንፃዎች ጋር ሲጋጩ ምን ማድረግ ይቻላል?
25 በፉጨት ማውራት —“ለመነጋገር” የሚያስችል ግሩም ዘዴ
30 ከዓለም አካባቢ
ከወንድ ጓደኛዬ ጋር መለያየቴ ያስከተለብኝን ሐዘን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? 18
አንድ ወንድና ሴት ሲጠናኑ ከቆዩ በኋላ አንዱ ወገን ግንኙነታቸው እንዲቋረጥ በሚያደርግበት ጊዜ ሌላኛው ወገን ከባድ ሐዘን ላይ ሊወድቅ ይችላል። ይህን አስቸጋሪ ሁኔታ እንዴት መቋቋም እንደሚቻል የሚገልጸውን ይህን ርዕስ እንድታነብ እናበረታታሃለን።
ዲስሌክሲያ የተባለው የጤና ችግር ያወጣቸው ግቦች ላይ እንዳይደርስ እንቅፋት ስላልሆነበት አንድ የደች ተወላጅ የሚናገረውን አስደሳች ተሞክሮ አንብብ።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
የሽፋን ሥዕል፦ ምድር፦ NASA/The Visible Earth (http://visibleearth.nasa.gov/); ፀሐይ፦ SOHO (ESA & NASA)