የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 2/09 ገጽ 31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከዚህ ሥዕል ውስጥ የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • ስለ ነቢያት ምን ያህል ታውቃለህ?
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2009
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2009
g 2/09 ገጽ 31

መልስህ ምንድን ነው?

ከዚህ ሥዕል ውስጥ የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው?

አንደኛ ነገሥት 18:19-24, 30-40ን አንብብ። ከዚያም ሥዕሉን ተመልከት። በጥቅሱ ውስጥ ከተገለጹት ነገሮች መካከል የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው? መልስህን ከታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ላይ ጻፍ።

1. ․․․․․

2. ․․․․․

3. ․․․․․

ለውይይት፦

ይሖዋ ኤልያስ ያቀረበውን መሥዋዕት የተቀበለው ለምን ነበር? ይሖዋ፣ በዛሬው ጊዜ ከአገልጋዮቹ የሚቀበለው ምን ዓይነት መሥዋዕቶችን ነው?

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 7 ይሖዋ ምድርን ያንጠለጠላት በምን ላይ ነው? ኢዮብ 26:․․․

ገጽ 9 ሁሉንም ነገሮች በጥበብ የሠራው ማን ነው? መዝሙር 104:․․․

ገጽ 13 ሕይወትን መምረጥ የምንችለው ምን በማድረግ ነው? ዘዳግም 30:․․․

ገጽ 20 ለይሖዋ የውስጥ ስሜታችንን ስንገልጽለት ምን ያደርግልናል? ፊልጵስዩስ 4:․․․

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ስለ ነቢያት ምን ያህል ታውቃለህ?

4. ․․․․․

የይሁዳን ንጉሥ ኢዮአስን በሠራው መጥፎ ነገር የገሠጸው ነቢይ ማን ነበር?

ፍንጭ፦ ሁለተኛ ዜና መዋዕል 24:20-22ን አንብብ።

5. ․․․․․

ንጉሥ ኢዮአስ፣ ነቢዩን በተናገረው ነገር ምክንያት አስገድሎታል። ይህ መሆኑ ይሖዋ፣ ነቢዩ በተናገረው ነገር አለመስማማቱን የሚያሳይ ነው?

ፍንጭ፦ ሉቃስ 11:50, 51ን አንብብ።

ለውይይት፦

ይሖዋን በመታዘዝህ ሰዎች ቢያሳድዱህ ሊያስጨንቅህ የማይገባው ለምንድን ነው?

ፍንጭ፦ ማቴዎስ 5:11, 12ን እና 1 ጴጥሮስ 4:14ን አንብብ።

◼ (መልሶቹ ገጽ 27 ላይ ይገኛሉ)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ለመሥዋዕት የሚቀርበው ወይፈን።

2. ውኃ የተሞላው ጉድጓድ።

3. እዚያ ተሰብስበው የነበሩት 450 የበኣል ነቢያትን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች።

4. የዮዳሄ ልጅ ዘካርያስ።

5. አይደለም።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ