የርዕስ ማውጫ
መስከረም 2009
ወጣቶች፣ የሚያጋጥሟችሁን ፈተናዎች መቋቋም ትችላላችሁ
በአሁኑ ጊዜ ያሉ ወጣቶች የሚያጋጥሟቸው ፈተናዎች ቀደም ባሉት ዘመናት ከነበሩት ይበልጥ ከባድ ናቸው? ከሆነ ወጣቶች ከሚያጋጥሟቸው ፈተናዎች አንዳንዶቹ ምንድን ናቸው? የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ወጣቶች እነዚህን ፈተናዎች መቋቋም እንዲችሉ የሚረዷቸው እንዴት ነው?
7 ወጣቶች እርዳታ ሊያገኙ የሚችሉት እንዴት ነው?
12 ከ70 ለሚበልጡ ዓመታት አምላክን በታማኝነት አገልግያለሁ
16 የባሕር በክቶርን —ብዙ ጥቅሞች ያሉት ተክል
17 የወጣቶች ጥያቄ ቁጣዬን መቆጣጠር የምችለው እንዴት ነው?
21 ዘመናዊ የግብርና ዘዴ ዓለምን የለወጠው እንዴት ነው?
28 የባሕር ላይ ዓምድ
29 ከአንባቢዎቻችን
30 ከዓለም አካባቢ
32 ሕይወት የተገኘው በዝግመተ ለውጥ ነው ወይስ በፍጥረት?
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል? ይህንን ማወቃችን አስፈላጊ የሆነበትን ምክንያት እንድታነብ ተጋብዘሃል።
ድንቅ የግንባታ ሥራዎችን ያከናወነው ታላቁ ሄሮድስ 24
ሄሮድስ ያከናወናቸው የግንባታ ሥራዎች የትኞቹ ናቸው? የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የተደነቁት ለምን ነበር? ሄሮድስ የተቀበረበትን ቦታ በሚመለከት በቅርቡ ምን ነገር ታውቋል?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
ፎቶ፦ www.comstock.com