የርዕስ ማውጫ
ታኅሣሥ 2009
ጽንፈ ዓለም ዓላማ አለው?
ጽንፈ ዓለም፣ ዓላማ አለው ወይስ የለውም? በሚለው ነጥብ ላይ የሳይንስ ሊቃውንት የተለያየ አመለካከት አላቸው። ያም ቢሆን የሰው ልጆችና ጽንፈ ዓለም የተፈጠሩበትን ዓላማ የሚገልጽ ምክንያታዊ የሆነ ማብራሪያ አለ።
4 ዓላማ ያለው ንድፍ ወይስ ትርጉም የለሽ ሂደት?
11 ‘ጠቢባኑን’ ወደ ኢየሱስ የመራቸው ምን ዓይነት ኮከብ ነው?
14 ከዓለም አካባቢ
15 በጥልቅ ባሕር ውስጥ የሚኖሩ ግዙፍ ፍጥረታት
መንፈሳዊ ፍላጎታችንን እንደሚያሟሉ የሚነገርላቸው ስፍር ቁጥር የሌላቸው ባሕሎችና ሃይማኖታዊ ልማዶች አሉ። መንፈሳዊ ፍላጎትህን ለማሟላት የምትመርጠው መንገድ ልዩነት ያመጣል? መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን ግልጽ መልስ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።
ጦርነትን ይወድ ስለነበረ በኋላ ላይ ግን ትክክለኛውን የሕይወት ዓላማ ስላገኘ ሰው የሚናገረውን ትኩረት የሚስብ ታሪክ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።