የርዕስ ማውጫ
ንቁ! ጥር 2010
ከአቅምህ በላይ እየሠራህ ነው?
በሥራ ብዛት ሳትወጠር ሚዛንህን ጠብቀህ ሕይወትህን መምራት የምትችለው እንዴት ነው?
10 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?የፍርድ ቀን ምንድን ነው?
12 ከዓለም አካባቢ
16 ኦርኪድ ማሳደግ ትዕግሥት የሚፈታተን ቢሆንም ይክሳል
19 የቀዳማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥወርቃማ ዘመን—አፈ ታሪክ ነው ወይስ እውነት?
25 ንድፍ አውጪ አለው?አጥንት—አስደናቂ ጥንካሬ
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
አብሮ መመገብ የቤተሰባችሁን አንድነት ሊያጠናክረው ይችላል? 13
በቤተሰብ ደረጃ ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ አብሮ ለመመገብ በማዕድ ዙሪያ የመሰብሰብን ልማድ ጠብቆ ለማቆየት ጥረት አድርግ። እርስ በርስ የምታደርጉት የሐሳብ ግንኙነት ምን ያህል እንደሚጨምር መመልከት ትችላለህ።
ወንዶች የሚወዱት ምን ዓይነት ሴቶችን ነው? በዚህ ርዕስ ውስጥ የቀረበው መልስ ያስገርምሽ ይሆናል!