የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 2/10 ገጽ 15-31
  • ቤተሰብ የሚወያይበት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቤተሰብ የሚወያይበት
  • ንቁ!—2010
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከዚህ ሥዕል ውስጥ የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው?
  • ስለ ንጉሥ ዳዊት ምን የምታውቀው ነገር አለ?
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • ከዚህ እትም
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2009
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2009
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2010
g 2/10 ገጽ 15-31

ቤተሰብ የሚወያይበት

ከዚህ ሥዕል ውስጥ የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው?

መሳፍንት 7:15-22⁠ን አንብብ። ከዚያም ሥዕሉን ተመልከት። በጥቅሱ ውስጥ ከተገለጹት ነገሮች መካከል የጎደሉት ነገሮች ምንድን ናቸው? መልስህን ከታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ላይ ጻፍ።

1. ․․․․․

2. ․․․․․

3. ․․․․․

ለውይይት፦

ጌዴዎንና አብረውት የነበሩት ሰዎች በጦርነቱ ያሸነፉት ለምንድን ነው? ጌዴዎንና አብረውት የነበሩት ሰዎች ደፋር የነበሩት ለምንድን ነው? አንተስ እንደ ጌዴዎን ደፋር መሆን የሚያስፈልግህ መቼ ሊሆን ይችላል?

ስለ ንጉሥ ዳዊት ምን የምታውቀው ነገር አለ?

4. የዳዊት ታላላቅ ወንድሞች ስንት ነበሩ?

ፍንጭ፦ 1 ሳሙኤል 16:10, 11⁠ን አንብብ።

․․․․․

5. ከዳዊት ወንድሞች መካከል የሁሉም ታላቅ ማን ይባላል?

ፍንጭ፦ 1 ሳሙኤል 17:28⁠ን አንብብ።

․․․․․

ለውይይት፦

የዳዊት ታላቅ ወንድም ዳዊትን የተቆጣው ለምን ይመስልሃል? ወንድሞችህንና እህቶችህን በደግነት ማናገር ያለብህ ለምንድን ነው?

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 4 ጋብቻ ምን ዓይነት ጥምረት ነው? ማቴዎስ 19:․․․

ገጽ 9 “መከበሪያ” የሚሆነው ምን ማድረግ ነው? ምሳሌ 19:․․․

ገጽ 12 ልብ ምንድን ነው? ኤርምያስ 17:․․․

ገጽ 22 እምነት ምንድን ነው? ዕብራውያን 11:․․․

● መልሱ በገጽ 15 ላይ ይገኛል

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ቀንደ መለከቶች።

2. ማሰሮዎች።

3. ችቦዎች።

4. ሰባት።

5. ኤልያብ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ