የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 2010
ከውጥረት እፎይታ የምናገኘው እንዴት ነው?
ውጥረት በጤንነታችንና በደኅንነታችን ላይ ሥጋት የሚፈጥር ቁጥር አንድ ችግር ተብሎ ተጠርቷል። ውጥረት በእኛ ላይ ስለሚያስከትለው ውጤትና ውጥረትን መቆጣጠር የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
16 ከባሕር እስከ ባሕር የተዘረጋ “የብረት መቀነት”
30 ከዓለም አካባቢ
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
በአውሮፓ ኅብረት አገሮች በአማካይ በየ30 ሴኮንዱ አንድ ሰው በኦስቲዮፖሮሲስ ምክንያት አጥንቱ ይሰበራል። በዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ 50 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ከሆናቸው ሁለት ሴቶች መካከል አንዷ በሕይወት ዘመኗ በዚህ በሽታ ምክንያት የአጥንት መሰበር ያጋጥማታል። ይህንን በሽታ ለመከላከል ሊወሰዱ የሚገባቸውን አንዳንድ እርምጃዎች አንብብ።
ጥሩ ገንዘብ ያስገኝልኝ የነበረውን ሥራዬን የተውኩበት ምክንያት 24
ማርታ ታዋቂ ዘፋኝ በመሆኗ ዝናና ሀብት አግኝታ ነበር። ይህን ሥራ ለምን እንደተወችና እውነተኛ ደስታ እንድታገኝ የረዳት ምን እንደሆነ ለማወቅ ታሪኳን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።