የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 2010
ሥራ አጥተህ ተቸግረሃል? ያለህን አብቃቅተህ መኖር የምትችለው እንዴት ነው?
6 በአነስተኛ ገቢ መኖር የምትችለው እንዴት ነው?
14 የስፔን ፍርድ ቤት አንዲት እናት ልጆቿን እንድታሳድግ ወሰነላት
15 ከኢንዶኔዥያው “የጫካ ሰው” ጋር እናስተዋውቅህ
19 ከፍ ወዳለ አካባቢ መውጣት ያለው አደጋ—ተራራ ላይ የሚያጋጥምን አጣዳፊ ሕመም ማስታገስ
22 ከዓለም አካባቢ
23 “በምድር ላይ በትልቅነቱ ተወዳዳሪ የሌለው ሕይወት ያለው በራሪ ማሽን”
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
32 ‘ጠቃሚ በሆነ ትምህርት እንደተሞላ ውድ ሣጥን ነው’
ትክክለኛው ጊዜ መቼ እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።
“የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መስማት ለተሳናቸው ይጠቅማል” 10
በቼክ ሪፑብሊክ የሚኖሩ አንድ ጸሐፊ የይሖዋ ምሥክሮች መስማት የተሳናቸውን ሰዎች በመርዳታቸው አመስግነዋቸዋል። ይህ እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። 26