የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 1/15 ገጽ 3
  • ሕይወት እንዴት ጀመረ?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሕይወት እንዴት ጀመረ?
  • ንቁ!—2015
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሕይወት እንዴት ጀመረ?
    ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች
  • ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?-ክፍል 2፦ ዝግመተ ለውጥ ትክክል መሆኑን ልትጠራጠር የሚገባው ለምንድን ነው?
    የወጣቶች ጥያቄ
  • ዝግመተ ለውጥ በችሎት ፊት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
  • የዝግመተ ለውጥ ጽንሰ ሐሳብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይስማማል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2015
g 1/15 ገጽ 3
አጉሊ መነጽር

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሕይወት እንዴት ጀመረ?

የሚከተለውን ዓረፍተ ነገር አሟላ፦

ሕይወት የተገኘው በ․․․․․ ነው።

  1. ዝግመተ ለውጥ

  2. ፍጥረት

አንዳንዶች፣ ሳይንሳዊ አስተሳሰብ ያለው ሰው ከላይ ለቀረበው ጥያቄ “ዝግመተ ለውጥ” የሚለውን እንደሚመርጥ፣ ሃይማኖተኛ የሆነ ሰው ደግሞ “ፍጥረት” ብሎ እንደሚመልስ ያስቡ ይሆናል።

ይህ ግን ሁልጊዜ ትክክል አይደለም።

እንደ እውነቱ ከሆነ በርካታ ሳይንቲስቶችን ጨምሮ ብዙ የተማሩ ሰዎች የዚህን ጽንሰ ሐሳብ ትክክለኛነት ይጠራጠራሉ።

ኮሌጅ ሳሉ ስለ ዝግመተ ለውጥ የተማሩትንና የነፍሳት ጥናት ፕሮፌሰር የሆኑትን ዠራርድን እንደ ምሳሌ እንውሰድ። “ፈተና በምፈተንበት ጊዜ ፕሮፌሰሮቹ የሚፈልጉትን መልስ እሰጥ ነበር፤ እኔ ግን አላምንበትም” ብለዋል።

ለመሆኑ ሳይንሳዊ አመለካከት ያላቸው ሰዎችም ሳይቀር ሕይወት የተገኘው በዝግመተ ለውጥ ነው ብሎ መቀበል የሚከብዳቸው ለምንድን ነው? የዚህን መልስ ለማግኘት ብዙ ተመራማሪዎችን ግራ ያጋቡ ሁለት ጥያቄዎችን እንመልከት፦ (1) ሕይወት የጀመረው እንዴት ነው? (2) ሕይወት ያላቸው ነገሮች ዛሬ ያላቸውን መልክ ሊይዙ የቻሉት እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ