ማስተዋወቂያ
የይሖዋ ምሥክሮች የሚያዘጋጇቸው ጽሑፎች ከ750 በሚበልጡ ቋንቋዎች እንደሚተረጎሙ ታውቃለህ?
እንዲህ የምናደርገው ለምንድን ነው? የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት “በምድር ላይ ለሚኖር ብሔር፣ ነገድ፣ ቋንቋና ሕዝብ ሁሉ” እንዲደርስ ነው።—ራእይ 14:6
ይህ “ንቁ!” መጽሔት የትርጉም ሥራችን ምን እንደሚመስል ይገልጻል።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።