የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g21 ቁጥር 1 ገጽ 3
  • ደስተኛ ሕይወት ለመምራት የሚረዳ ጥበብ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ደስተኛ ሕይወት ለመምራት የሚረዳ ጥበብ
  • ንቁ!—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2021
  • ደስታ ስለሚገኝበት መንገድ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
  • እውነተኛ ደስታ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2001
  • እውነተኛ ጥበብ እየጮኸች ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2021
g21 ቁጥር 1 ገጽ 3
አንዲት ሴት ሕንድ ውስጥ ባለ አንድ ካፌ ቁጭ ብላ ስላነበበችው ነገር ስታሰላስል።

ደስተኛ ሕይወት ለመምራት የሚረዳ ጥበብ

“በዓለም ላይ የሚታየው ክፋት፣ ጦርነት፣ ድህነት፣ በሽታና በልጆች ላይ የሚደርሰው ግፍ ቢያሳዝነኝም አሁን ተስፋ አለኝ።”—ራኒa

ራኒ፣ የእውነተኛ ጥበብ ምንጭ ስለሆነው ስለ ፈጣሪያችን መማሯ እውነተኛ ደስታ አስገኝቶላታል። ቀጥሎ ያሉትን ርዕሶች ስታነብ፣ የፈጣሪ ትምህርቶች በሚከተሉት አቅጣጫዎች የሚጠቅሙህ እንዴት እንደሆነ ትረዳለህ፦

  • በቤተሰብ ሕይወትህ ደስተኛ ለመሆን

  • ከሌሎች ጋር በሰላም ለመኖር

  • በሕይወትህ እርካታ ለማግኘት

  • የመከራና የሞት መንስኤ ምን እንደሆነ ለመረዳት

  • የወደፊቱን ጊዜ በተስፋ ለመጠበቅ

  • ፈጣሪያችንን ለማወቅና የእሱ ወዳጅ ለመሆን

በተጨማሪም የፈጣሪ ጥበብ፣ ጥቂቶች ብቻ ሊያገኙት የሚችሉት ነገር እንዳልሆነ ትገነዘባለህ፤ የሚፈልግ ሁሉ፣ ይህን ጥበብ በነፃ ማግኘት ይችላል።

a በዚህ መጽሔት ውስጥ የተጠቀሱት ስሞች ተቀይረዋል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ