የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g21 ቁጥር 3 ገጽ 16
  • ማስረጃውን መርምር

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስረጃውን መርምር
  • ንቁ!—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ልጆቻችሁ በፈጣሪ ላይ የማይናወጥ እምነት እንዲያዳብሩ እርዷቸው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ሕይወት ያላቸው ነገሮች የተገኙት እንዴት ነው?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • በፈጣሪ ላይ ያላችሁን እምነት አጠናክሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
  • ከአምላክ የተላከ ምሥራች!
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2021
g21 ቁጥር 3 ገጽ 16
አንድ ወጣት “ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?” የተባለውን ብሮሹር ቤተ መጻሕፍት ውስጥ ሆኖ ከታብሌቱ ላይ ሲያነብ።

ማስረጃውን መርምር

ይህ የንቁ! እትም ጽንፈ ዓለም ፈጣሪ እንዳለው የሚያሳዩ አንዳንድ ማስረጃዎችን ያቀርባል። ማስረጃውን በመመርመር፣ በፈጣሪ ማመን ምክንያታዊ መሆን አለመሆኑን ለራስህ እንድትወስን እናበረታታሃለን። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቪዲዮዎችና ርዕሶች መመልከት ትችላለህ። ርዕሶቹን jw.org ላይ ፈልግ፦

ብዙ የተማሩ ሰዎች በፈጣሪ እንዲያምኑ ያደረጋቸው ምንድን ነው?

ስለ ሕይወት አመጣጥ የተሰጡ አስተያየቶች በሚለው ዓምድ ሥር የሚገኙትን ቃል መጠይቆች ተመልከት።

የዝግመተ ለውጥ ጽንሰ ሐሳብ በማስረጃ በተደገፈ ሳይንስ ላይ የተመሠረተ ነው?

ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው? የተባለውን ብሮሹር አንብብ።

ፈጣሪ እንዳለ ማመን ምክንያታዊ ነው?

እኩዮችህ ምን ይላሉ?—በአምላክ ማመን የተባለውን ቪዲዮ ተመልከት።

በመጽሐፍ ቅዱስ ማመን ምክንያታዊ ነው?

የሕይወት አመጣጥ—መልስ የሚያሻቸው አምስት ጥያቄዎች የተባለውን ብሮሹር አንብብ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ