የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • my ክፍል 1
  • ከፍጥረት እስከ ጥፋት ውኃ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከፍጥረት እስከ ጥፋት ውኃ
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በሚሊዮን የሚቆጠሩ መንፈሳዊ ፍጡራን
    የሙታን መናፍስት—ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?
  • በመንፈሳዊው ዓለም ውስጥ የተነሳ ዓመፅ
    የሙታን መናፍስት—ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?
  • አምላክ የተለያዩ ነገሮችን መፍጠር ጀመረ
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
  • ደፋር ሰው
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
ለተጨማሪ መረጃ
የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
my ክፍል 1

ክፍል 1

ከፍጥረት እስከ ጥፋት ውኃ

ሰማይና ምድር ከየት መጡ? ፀሐይ፣ ጨረቃና ከዋክብት እንዲሁም በምድር ላይ ያሉት ብዙ ነገሮች እንዴት ተገኙ? መጽሐፍ ቅዱስ በአምላክ የተፈጠሩ ነገሮች መሆናቸውን በመግለጽ ትክክለኛውን መልስ ይሰጠናል። ስለዚህ መጽሐፋችን ስለ ፍጥረት ሥራዎች በሚተርኩት የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ይጀምራል።

የመጀመሪያዎቹ የአምላክ ፍጥረታት ልክ እንደ እርሱ መንፈሳዊ አካል ያላቸው ፍጥረታት ናቸው። እነዚህ ፍጥረታት መላእክት ይባላሉ። ምድር ግን የተፈጠረችው እንደኛው ላሉ ሰዎች ነው። ስለዚህ አምላክ አዳምና ሔዋን የተባሉትን ወንድና ሴት ፈጥሮ ውብ በሆነ የአትክልት ስፍራ አስቀመጣቸው። ይሁን እንጂ አምላክን ሳይታዘዙ ስለ ቀሩ ለዘላለም በሕይወት የመኖር መብት አጡ።

አዳም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ታላቁ የጥፋት ውኃ ድረስ በጠቅላላው 1, 656 ዓመታት አልፈዋል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ብዙ መጥፎ ሰዎች ኖረዋል። በዓይን የማይታዩ መንፈሳዊ አካሎች ማለትም ሰይጣንና ክፉ መላእክቱ በሰማይ ነበሩ። በምድር ላይ ደግሞ ለየት ያለ ኃይል የነበራቸውን አንዳንድ ሰዎች ጨምሮ ቃየንና ሌሎች ብዙ ክፉ ሰዎች ነበሩ። ነገር ግን እንደ አቤል፣ ሄኖክና ኖኅ ያሉ ጥሩ ሰዎችም በምድር ላይ ነበሩ። በክፍል አንድ ውስጥ ስለ እነዚህ ሰዎችና በዚያን ጊዜ ስለተከናወኑት ሁኔታዎች እናነባለን።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ