የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ll ክፍል 4 ገጽ 10-11
  • ሰይጣንን መስማታቸው ምን ውጤት አስከተለ?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰይጣንን መስማታቸው ምን ውጤት አስከተለ?
  • አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በገነት ውስጥ የነበረው ሕይወት ምን ይመስል ነበር?
    አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
  • ክፍል 4
    አምላክን ስማ
  • ሙታን የት ናቸው?
    ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?
  • የምናረጀውና የምንሞተው ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
ለተጨማሪ መረጃ
አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
ll ክፍል 4 ገጽ 10-11

ክፍል 4

ሰይጣንን መስማታቸው ምን ውጤት አስከተለ?

አዳምና ሔዋን አምላክን አልታዘዙም፤ በዚህም ምክንያት ሞቱ። ዘፍጥረት 3:6, 23

ሔዋን ከተከለከለው ፍሬ ከበላች በኋላ ለአዳም ስትሰጠው

ሔዋን እባቡ የነገራትን ሰምታ ፍሬውን በላች። ከዚያም ለአዳም ሰጠችው፤ እሱም በላ።

አዳምና ሔዋን መኖሪያቸው ከነበረው ገነት ሲወጡ

የሠሩት ነገር ስህተት ይኸውም ኃጢአት ነበር። አምላክ መኖሪያቸው ከነበረችው ገነት እንዲባረሩ አደረገ።

አዳምና ሔዋን አርጁ ውሎ አድሮም ሞቱ

የእነሱም ሆነ የልጆቻቸው ሕይወት በችግር የተሞላ ሆነ። በኋላም አርጅተው ሞቱ። ወደ መንፈሳዊው ዓለም አልሄዱም፤ ከዚህ ይልቅ ከሕልውና ውጭ ሆኑ።

የሞቱ ሰዎች ልክ እንደ አፈር ሕይወት አልባ ናቸው። ዘፍጥረት 3:19

በተለያዩ ዘመናት የኖሩ የተለያየ ባሕል ያላቸው ሰዎች

ሁላችንም የአዳምና የሔዋን ልጆች ስለሆንን እንሞታለን። ሙታን ማየት፣ መስማትም ሆነ ምንም ነገር ማድረግ አይችሉም።—መክብብ 9:5, 10

አንዲት ልጅ በመሞቷ ቤተሰቧ ሲያዝኑ

ይሖዋ ሰዎች እንዲሞቱ ዓላማው አልነበረም። በሞት ያንቀላፉትን ሰዎች ሁሉ በቅርቡ ዳግመኛ ሕያው ያደርጋቸዋል። እሱን የሚሰሙት ከሆነ ለዘላለም ይኖራሉ።

  • የምንሞተው ለምንድን ነው?—ሮም 5:12

  • ሞት ይወገዳል።—1 ቆሮንቶስ 15:26

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ