የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ll ክፍል 11 ገጽ 24-25
  • በእርግጥ ይሖዋ ይሰማናል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በእርግጥ ይሖዋ ይሰማናል?
  • አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በጸሎት አማካኝነት ከአምላክ ጋር መቀራረብ
    አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?
  • ወደ አምላክ የመጸለይ ውድ መብት
    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?
  • በጸሎት አማካኝነት ወደ አምላክ ቅረብ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • አምላክ ስለሚሰማቸው ጸሎቶች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
ለተጨማሪ መረጃ
አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ
ll ክፍል 11 ገጽ 24-25

ክፍል 11

በእርግጥ ይሖዋ ይሰማናል?

አምላክ ጸሎታችንን ይሰማል። 1 ጴጥሮስ 3:12

በሰማይ ያለው የይሖዋ ዙፋን

ይሖዋ “ጸሎት ሰሚ” አምላክ ነው። (መዝሙር 65:2) የልባችንን አውጥተን እንድንነግረው ይፈልጋል።

አንድ ሰው ሲጸልይ

መጸለይ ያለብን ወደ ይሖዋ ብቻ ነው።

  • ኢየሱስ እንዴት መጸለይ እንዳለብን አስተምሮናል።—ማቴዎስ 6:9-15

  • አምላክ የሚሰማው እነማንን ነው?—መዝሙር 145:18, 19

ስለተለያዩ ጉዳዮች መጸለይ እንችላለን። 1 ዮሐንስ 5:14

ኢየሱስና አብረውት የሚገዙት 144,000ዎች

የአምላክ ፈቃድ በሰማይና በምድር እንዲፈጸም ጸልይ።

ኢየሱስ ያደረገልህን ነገር ከፍ አድርገህ እንደምትመለከት ለማሳየት በእሱ ስም ጸልይ።

አንድ ክርስቲያን ቤተሰቡን ለማስተዳደር እንዲሁም መልካም የሆነውን ለማድረግ ይሖዋ እንደሚረዳው ይተማመናል

መልካም የሆነውን ነገር እንድታደርግ እንዲረዳህ ይሖዋን ለምነው። በተጨማሪም ስለ ምግብ፣ ስለ ሥራ፣ ስለ መጠለያ፣ ስለ ልብስና ስለ ጤንነት መጸለይ ትችላለህ።

  • ይሖዋ ትክክል የሆነውን ነገር የሚያደርጉ ሰዎች የሚያቀርቡትን ጸሎት ይሰማል።—ምሳሌ 15:29

  • ከልክ በላይ አትጨነቅ።—ፊልጵስዩስ 4:6, 7

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ