ምድርን ማን ፈጠረ?
ባሕርን ማን ሠራ?
ኧረ ለመሆኑ፣ እኛን ማን ፈጠረን?
ውቧን ቢራቢሮስ የፈጠራት ማነው?
ሁሉን የፈጠረው ይሖዋ አምላክ ነው።
ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ
ለልጃችሁ አንብቡለት፦
ራእይ 4:11
ልጃችሁ የሚከተሉትን ነገሮች እንዲያመለክት አድርጉ፦
ከዋክብት ደመና ፀሐይ
ጀልባ ዓሣ ቤት
ባሕር ቢራቢሮ
ልጃችሁን ጠይቁት፦
የአምላክ ስም ማን ነው?
ይሖዋ የሚኖረው የት ነው?
ይሖዋ ምን ነገሮችን ፈጥሯል?