የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • snnw መዝ. 140
  • የአቅኚ ሕይወት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአቅኚ ሕይወት
  • ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የአቅኚ ሕይወት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • መንገዳችንን የተቃና ማድረግ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ሕይወት ተአምር ነው
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ሕይወት ተአምር ነው
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
snnw መዝ. 140

መዝሙር 140

የአቅኚ ሕይወት

በወረቀት የሚታተመው

(መክብብ 11:6)

  1. ጠዋት በማለዳ፣ ፀሐይዋ ሳትወጣ፣

    ከእንቅልፍ ተነስተን፣

    ጸልየን

    እንሰማራለን።

    በፈገግታ ለሰው ሰላምታ ’ንሰጣለን።

    ቢቆሙም፣ ቢሄዱም፣

    እኛ ግን ሁልጊዜ እዚያው ነን።

    (አዝማች)

    ይህንን ሕይወት ነው፣

    ወደን የመረጥነው፤

    ለይሖዋ ነው የምንኖረው።

    በፀሐይ፣ በዝናብ፣

    ስናውጅ ምሥራች፣

    ላምላክ ያለን ፍቅር ይታያል

    ለሰዎች።

  2. ቀኑ ሲገባደድ፣ ፀሐይዋ ስትጠልቅ፣

    ደክሞንም ብርቱ ነን፤

    በደስታ

    እንጸልያለን።

    ወደናል ለመስጠት ላምላክ ምርጣችንን።

    ይሖዋ ይመስገን፣

    በረከቱ ስላልተለየን።

    (አዝማች)

    ይህንን ሕይወት ነው፣

    ወደን የመረጥነው፤

    ለይሖዋ ነው የምንኖረው።

    በፀሐይ፣ በዝናብ፣

    ስናውጅ ምሥራች፣

    ላምላክ ያለን ፍቅር ይታያል

    ለሰዎች።

(በተጨማሪም ኢያሱ 24:15ን፣ መዝ. 92:2ን እና ሮም 14:8ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ