የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • snnw መዝ. 148
  • አንድያ ልጅህን ሰጠኸን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አንድያ ልጅህን ሰጠኸን
  • ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ውድ ልጅህን ሰጠኸን
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • አዲሱ መዝሙር
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • አዲሱ መዝሙር
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • መጨረሻ የሌለው ሕይወት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
snnw መዝ. 148

መዝሙር 148

አንድያ ልጅህን ሰጠኸን

በወረቀት የሚታተመው

(ዮሐንስ 15:13)

  1. ይሖዋ፣ ውድ አባት፣

    ያለተስፋ ነበርን፤

    አሁን ግን በቤዛው

    ተስፋ አገኘን!

    አንሳሳም ለመስጠት፣

    ላንተ ምርጣችንን።

    እንናገራለን

    ታላቅ ውለታህን።

    (አዝማች)

    አንድያ ልጅህን

    ለኛ ሰጥተኸናል፤

    ከልብ እንዘምርልህ፤

    ይገባሃልና ክብር።

  2. ወዳንተ ስቦናል

    ደግነት፣ ምሕረትህ።

    ስምህን ነገርከን፤

    ወዳጃችን ሆንክ።

    ግን ታላቅ ስጦታህ፣

    ከሁሉም ’ሚበልጠው፣

    እኛ እንድንኖር

    ልጅህ መሞቱ ነው።

    (አዝማች)

    አንድያ ልጅህን

    ለኛ ሰጥተኸናል፤

    ከልብ እንዘምርልህ፤

    ይገባሃልና ክብር።

    (መጨረሻ)

    ይሖዋ፣ ውድ አባት፣ ምስጋና ይድረስህ።

    ልጅህን ሰጠኸን ከልብ እናመስግንህ።

(በተጨማሪም ዮሐ. 3:16ን እና 1 ዮሐ. 4:9ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ