የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • lfb ገጽ 136-137
  • የክፍል 10 ማስተዋወቂያ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የክፍል 10 ማስተዋወቂያ
  • ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እምነታቸው ከባዱን ፈተና ተቋቋመ
    የዳንኤልን ትንቢት በትኩረት ተከታተል!
  • አምላክህ ማን ነው?
    ከታላቁ አስተማሪ ተማር
  • ለምስሉ አልሰገዱም
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
  • ለወርቁ ምስል አልሰገዱም
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
ለተጨማሪ መረጃ
ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
lfb ገጽ 136-137
ንጉሥ አሐሽዌሮስ ለንግሥት አስቴር የወርቅ ዘንጉን ሲዘረጋላት

የክፍል 10 ማስተዋወቂያ

ይሖዋ ሁሉንም የሚገዛ ንጉሥ ነው። ከጥንት ዘመን አንስቶ ሁሉንም ነገር ሲቆጣጠር ኖሯል፤ ወደፊትም ቢሆን ሁሉንም ነገር የሚቆጣጠረው እሱ ነው። ለምሳሌ ያህል፣ ኤርምያስ ጉድጓድ ውስጥ ተጥሎ በነበረበት ወቅት ከሞት ታድጎታል። ሲድራቅን፣ ሚሳቅንና አብደናጎን ደግሞ ከእቶን እሳት ውስጥ አውጥቷቸዋል፤ እንዲሁም ዳንኤልን ከአንበሶች አድኖታል። አስቴርም ሕዝቧን ማዳን እንድትችል ረድቷታል። ከዚህም ሌላ ይሖዋ ክፋት ለዘላለም እንዲቀጥል አይፈቅድም። ስለ ግዙፉ ምስልና ስለ ትልቁ ዛፍ የሚናገሩት ትንቢቶች የይሖዋ መንግሥት በቅርቡ ክፋትን በሙሉ አስወግዶ ምድርን እንደሚገዛ ያረጋግጣሉ።

ዋና ዋናዎቹ ትምህርቶች

  • የይሖዋ መንግሥት ከየትኛውም የሰዎች መንግሥት ይበልጥ ኃያል ነው

  • ልክ እንደ አስቴርና እንደ ዳንኤል የትም ቦታ ብንሆን ትክክል የሆነውን ነገር ማድረግ አለብን

  • እንደ ኤርምያስና እንደ ነህምያ አስቸጋሪ ሁኔታ ሲያጋጥምህ ሙሉ በሙሉ በይሖዋ ታመን

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ