የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 39
  • በአምላክ ዘንድ ጥሩ ስም ማትረፍ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በአምላክ ዘንድ ጥሩ ስም ማትረፍ
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በአምላክ ዘንድ ጥሩ ስም ማትረፍ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • የአምላክን ስም ማወቅ የሚኖርብን ለምንድን ነው?
    ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም
  • በአምላክ ስም መጠቀም ያለብን ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • የአምላክ ስም ማን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 39

መዝሙር 39

በአምላክ ዘንድ ጥሩ ስም ማትረፍ

በወረቀት የሚታተመው

(መክብብ 7:1)

  1. 1. በ’ያንዳንዱ ቀን፣ በዕድሜያችን ዘመን፣

    ጥሩ ስም ማትረፍ ነው ፍላጎታችን።

    ብናደርግ ባምላክ ፊት መልካም የሆነውን፣

    ልቡን ማስደሰት እንችላለን።

  2. 2. ዝና ለማግኘት ብንደክም፣ ብንጥር፣

    ዓለም ቢወደን፣ ቢሰጠንም ክብር፣

    አይረባም ከንቱ ነው፤ ካምላክ ያርቀናል።

    በፊቱ ሞገስ ያሳጣናል።

  3. 3. በይሖዋ ’ምላክ የሕይወት መጽሐፍ፣

    እንፈልጋለን ስማችን እንዲጻፍ።

    ባምላክ እንታመን፤ ለእውነት እንቁም፤

    መልካም ስም ይዘን ለዘላለም።

(በተጨማሪም ዘፍ. 11:4⁠ን፣ ምሳሌ 22:1⁠ን፣ ሚል. 3:16⁠ን እና ራእይ 20:15⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ