የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 112
  • ይሖዋ የሰላም አምላክ ነው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ የሰላም አምላክ ነው
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ የሰላም አምላክ ነው
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ሰላም ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
  • እውነተኛ ሰላም—ከየት ይገኛል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1997
  • “የአምላክ ሰላም” ልባችሁን ይጠብቅ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 112

መዝሙር 112

ይሖዋ የሰላም አምላክ ነው

በወረቀት የሚታተመው

(ፊልጵስዩስ 4:9)

  1. 1. አምላክ፣ ቃል ገብተሃል፤

    ሰላም እንደምትሰጠን፤

    መንፈስህን ’ባክህ ስጠን፤

    ሰላማዊ እንድንሆን።

    ልጅህ አስታረቀን

    ካንተ ጋር ሰላም ሆንን፤

    ወዳጆችህ እንድንሆን

    መንገዱን ከፈትክልን።

  2. 2. መሪ ነው መንፈስህ፤

    ይሰጣል ቃልህ ብርሃን።

    በዚህ ጨለማ ዓለም ውስጥ፣

    ጠባቂም፣ መሪም ሆንከን።

    ሽብር ካለም ጠፍቶ፣

    ጦርነት ተወግዶ

    ለማየት እጅግ ብንጓጓም

    እስከዚያው ስጠን ሰላም።

  3. 3. ለታማኝ ሕዝቦችህ፣

    ሰላም ሰጥተሃቸዋል።

    በመንፈስህ አንድ ሆነዋል፤

    በኅብረት ያመልኩሃል።

    መንግሥትህ በቅርቡ

    ጦርነትን ያስቀራል።

    ምድር ላይ ሰላም ይሰፍናል፤

    ቅኖች ደስ ይላቸዋል።

(በተጨማሪም መዝ. 4:8⁠ን፣ ፊልጵ. 4:6, 7⁠ን እና 1 ተሰ. 5:23⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ