የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 113
  • ከአምላክ ያገኘነው ሰላም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከአምላክ ያገኘነው ሰላም
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከአምላክ ያገኘነው ሰላም
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • “የአምላክ ሰላም” ልባችሁን ይጠብቅ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • እውነተኛ ሰላም—ከየት ይገኛል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1997
  • ሰላም ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 113

መዝሙር 113

ከአምላክ ያገኘነው ሰላም

በወረቀት የሚታተመው

(ዮሐንስ 14:27)

  1. 1. ይሖዋን አወድሱ፤

    ሰላም ይወዳል።

    ጦርነትን ያስቀራል፤

    ፍቅርን ያሰፍናል።

    የሰላም አለቃ ነው፤

    ልጁ ’የሱስም

    ፍትሕ በማስፈን ባለም፣

    ያመጣል ሰላም።

  2. 2. ጠበኝነትንና

    ቁጣን ትተናል።

    የጦር መሣሪያችንም

    የሰላም ሆኗል።

    ይህ ሰላም እንዳይጠፋ

    ይቅር ባይ ’ንሁን፤

    የክርስቶስ በጎች ነን፤

    ሰላም ይኑረን።

  3. 3. ይሖዋን ስለታዘዝን

    ሰላም ሰጥቶናል፤

    ሞገሱን እንዳገኘን

    በዚህ ይታያል።

    መንግሥቱ እስኪያመጣ

    ሰላም ለምድር፣

    ሰላማዊ ለመሆን

    ከልብ እንጣር።

(በተጨማሪም መዝ. 46:9⁠ን፣ ኢሳ. 2:4⁠ን እና ያዕ. 3:17, 18⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ