የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • syr21 ገጽ 2
  • 2021 አጠቃላይ ድምር

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • 2021 አጠቃላይ ድምር
  • 2021 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • 2022 አጠቃላይ ድምር
    2022 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • 2020 አጠቃላይ ድምር
    2020 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • 2019 አጠቃላይ ድምር
    2019 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • 2018 አጠቃላይ ድምር
    2018 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
ለተጨማሪ መረጃ
2021 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
syr21 ገጽ 2

2021 አጠቃላይ ድምር

  • የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮዎች፦ 87

  • ሪፖርቱ ውስጥ የተካተቱ አገሮች ብዛት፦ 239

  • አጠቃላይ ጉባኤዎች፦ 119,297

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ፦ 21,367,603

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ ከቂጣውና ከወይን ጠጁ የወሰዱ፦ 20,746

  • ከፍተኛ የአስፋፊዎችa ቁጥር፦ 8,686,980

  • የአስፋፊዎች አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 8,480,147

  • በ2020 ላይ ጭማሪ በመቶኛ፦ 0.7

  • አጠቃላይ ተጠማቂዎችb፦ 171,393

  • የዘወትር አቅኚዎችc አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 1,350,138

  • የረዳት አቅኚዎች አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 398,504

  • በአገልግሎት ያሳለፉት ጠቅላላ ሰዓት፦ 1,423,039,931

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችd አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 5,908,167

በ2021 የአገልግሎት ዓመትe ልዩ አቅኚዎች፣ ሚስዮናውያን እንዲሁም የወረዳ የበላይ ተመልካቾች በተመደቡበት የአገልግሎት ክልል ሲያገለግሉ የሚያስፈልጋቸውን ወጪ ለመሸፈን የይሖዋ ምሥክሮች ከ229 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ አውጥተዋል። በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ የሚያገለግሉ 20,595 የተሾሙ የአምላክ አገልጋዮች አሉ። ሁሉም፣ የዓለም አቀፉ የይሖዋ ምሥክሮች የልዩ ሙሉ ጊዜ አገልጋዮች ሥርዓተ ማኅበር አባላት ናቸው።

a አስፋፊ የሚባለው የአምላክን መንግሥት ምሥራች በትጋት የሚያስፋፋ ወይም የሚሰብክ ክርስቲያን ነው። (ማቴዎስ 24:​14) የአስፋፊዎች ቁጥር እንዴት እንደሚሰላ የተሟላ ማብራሪያ ለማግኘት jw.org/am ላይ የወጣውን “በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

b አንድ ሰው ተጠምቆ የይሖዋ ምሥክር ለመሆን ሊወስዳቸው ስለሚገቡት እርምጃዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.org/am ላይ የወጣውን “የይሖዋ ምሥክር መሆን የምችለው እንዴት ነው?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

c አቅኚ የሚባለው ምሥራቹን በመስበኩ ሥራ በየወሩ የተወሰነ ሰዓት ለማሳለፍ ፈቃደኛ የሆነና ጥሩ አርዓያ ተደርጎ የሚታይ የተጠመቀ የይሖዋ ምሥክር ነው።

d ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.org/am ላይ የወጣውን “የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ምን ይመስላል?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

e የ2021 የአገልግሎት ዓመት ከመስከረም 1, 2020 እስከ ነሐሴ 31, 2021 ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ