የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w08 3/1 ገጽ 17
  • የሰዶምና የገሞራ ጥፋት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የሰዶምና የገሞራ ጥፋት
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ኢየሱስ ተአምራዊ ፈውሶችን አከናውኗል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • ኢየሱስ ፈተናን ተቋቁሟል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • ኢየሱስ አድማጮቹን አስደነቀ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • ጴጥሮስ ኢየሱስን ስለመካዱ የሚናገረው ታሪክ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
w08 3/1 ገጽ 17

ለወጣት አንባቢያን

የሰዶምና የገሞራ ጥፋት

መመሪያ:- ይህን መልመጃ ጸጥታ በሰፈነበት ቦታ ሆነህ ሥራ። ጥቅሶቹን ስታነብ በቦታው እንዳለህ አድርገህ አስብ። ሁኔታውን በዓይነ ሕሊናህ ለመሳልና ሌላው ቀርቶ ሲነጋገሩ ድምፃቸውን ለመስማት ሞክር። እንዲሁም የባለ ታሪኮቹን ስሜት ለመረዳት ጥረት አድርግ።

ሁኔታውን ለማስተዋል ሞክር።—ዘፍጥረት 19:1-14⁠ን አንብብ።

ሎጥን ለመጠየቅ የመጡት እንግዶች ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ ግለጽ።

․․․․․

የሎጥን ቤት የከበቡት የአካባቢው ነዋሪዎች ምን ዓይነት ሰዎች ነበሩ?

․․․․․

ጥልቅ ምርምር አድርግ።—ዘፍጥረት 13:7-13⁠ን አንብብ።

ሎጥ ሰዶም መኖር የጀመረው እንዴት ነበር?

․․․․․

ይሖዋ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ጥፋት ይገባቸዋል ብሎ የፈረደባቸው ለምን ይመስልሃል?

․․․․․

ዘፍጥረት 19:15-26⁠ን አንብብ።

ይሖዋ፣ ለሎጥ አሳቢነት ያሳየው በምን መንገድ ነበር?

․․․․․

የሎጥ ሚስት ወደኋላ የተመለከተችው ለምን ይመስልሃል?

․․․․․

የሎጥ ሚስት የጠፋችው ለምንድን ነው?

․․․․․

ከዚህ ታሪክ ያገኘኸውን ትምህርት ተግባራዊ አድርግ። ከዚህ በታች ስለተዘረዘሩት ነገሮች ምን ትምህርት እንዳገኘህ ጻፍ:-

ይሖዋ ክፋትን ስለሚመለከትበት መንገድ።

․․․․․

ስለ ይሖዋ ርኅራኄ።

․․․․․

ይሖዋ የቅጣት ፍርድ ከማምጣቱ በፊት ሕዝቡን ስለማስጠንቀቁ።

․․․․․

ከዚህ ታሪክ ውስጥ አንተን በጣም የነካህ የትኛው ሁኔታ ነው? ለምን?

․․․․․

․․․․․

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ