የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp16 ቁጥር 3 ገጽ 16
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2016
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አምላክ ስም አለው?
  • የአምላክን ስም መጥራት ስህተት ነው?
  • የአምላክ ስም
    ንቁ!—2017
  • በአምላክ ስም መጠቀም ያለብን ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • የአምላክን ስም ማወቅ የሚኖርብን ለምንድን ነው?
    ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም
  • የአምላክ ስም ማን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2016
wp16 ቁጥር 3 ገጽ 16
የአምላክ ስም በእጅ በተገለበጠ አንድ ጥንታዊ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ

የአምላክ ስም (ጎላ ያለው) በእጅ በተገለበጠ አንድ ጥንታዊ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

አምላክ ስም አለው?

አንዳንዶች ምን ይላሉ? አንዳንድ ሰዎች አምላክ ስም የለውም ሲሉ ሌሎች ደግሞ ስሙ “እግዚአብሔር” ወይም “ጌታ” ነው ይላሉ፤ የተለያዩ ስሞች አሉት የሚሉም አሉ። አንተስ ምን ብለህ ታምናለህ?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“ስምህ ይሖዋ የሆነው አንተ፣ አዎ፣ አንተ ብቻ በመላው ምድር ላይ ልዑል እንደሆንክ ሰዎች ይወቁ።”—መዝሙር 83:18

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • አምላክ በርካታ የማዕረግ ስሞች ቢኖሩትም ሊጠራበት የሚገባ አንድ ስም እንዳለ ገልጿል።—ዘፀአት 3:15

  • አምላክ ሚስጥር አይደለም፤ እንዲያውም በሚገባ እንድናውቀው ይፈልጋል።—የሐዋርያት ሥራ 17:27

  • የአምላክ ወዳጅ ለመሆን የሚረዳን የመጀመሪያው ነገር ስሙን ማወቅ ነው።—ያዕቆብ 4:8

የአምላክን ስም መጥራት ስህተት ነው?

ምን ትላለህ?

  • ነው

  • አይደለም

  • እኔ እንጃ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“የአምላክህን የይሖዋን ስም በከንቱ አታንሳ።” (ዘፀአት 20:7) በአምላክ ስም መጠቀም ስህተት የሚሆነው አክብሮት በጎደለው መንገድ ከተጠቀምንበት ብቻ ነው።—ኤርምያስ 29:9

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • ኢየሱስ የአምላክን ስም ያውቃል፤ በስሙም ይጠቀም ነበር።—ዮሐንስ 17:25, 26

  • አምላክ በስሙ እንድንጠራው ይፈልጋል።—መዝሙር 105:1

  • የአምላክ ጠላቶች ሰዎች ስሙን እንዲረሱ ለማድረግ ጥረት ያደርጋሉ።—ኤርምያስ 23:27

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የሚል ርዕስ ያለውን የዚህን መጽሐፍ ምዕራፍ 1 ተመልከት

መጽሐፉ www.jw.org/am ላይም ይገኛል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ