የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp17 ቁጥር 1 ገጽ 16
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በሰዎች ላይ እየደረሰ ያለውን መከራ ያመጣው አምላክ ነው?
  • መከራ የማይኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
  • መከራ
    ንቁ!—2015
  • ጥያቄ 3፦ አምላክ መከራ እንዲደርስብኝ የሚፈቅደው ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • አምላክ በሰው ልጆች ላይ መከራ እንዲደርስ የፈቀደው ለምንድን ነው?
    ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?
  • መከራ ይህን ያህል የበዛው ለምንድን ነው?
    ንቁ!—2011
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
wp17 ቁጥር 1 ገጽ 16
በጦርነት ላይ አንዲት እናት ልጇን እቅፍ አድርጋ ይዛ

ዓለማችን በመከራ የተሞላ ነው፤ ታዲያ ይህን መከራ ያመጣው አምላክ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

በሰዎች ላይ እየደረሰ ያለውን መከራ ያመጣው አምላክ ነው?

ምን ብለህ ትመልሳለህ?

  • አዎ

  • አይደለም

  • ምናልባት

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“‘እውነተኛው አምላክ ክፉ ነገር ያደርጋል፤ ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ በደል ይፈጽማል’ ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው!” (ኢዮብ 34:10) በዓለም ላይ የምናየውን ክፋትና መከራ ያመጣው አምላክ አይደለም።

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • በሰው ልጆች ላይ እየደረሰ ላለው መከራ በዋነኝነት ተጠያቂ የሆነው “የዚህ ዓለም ገዢ” ሰይጣን ዲያብሎስ ነው።—ዮሐንስ 14:30

  • በተጨማሪም ሰዎች የተሳሳተ ውሳኔ በማድረጋቸው ምክንያት ለችግርና ለመከራ የሚዳረጉበት ጊዜ አለ። —ያዕቆብ 1:14, 15

መከራ የማይኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

አንዳንዶች ምን ብለው ያምናሉ? የሰው ልጆች በጋራ ጥረት ካደረጉ ችግሮችን ማስወገድ እንደሚችሉ የሚያምኑ ሰዎች አሉ፤ ሌሎች ደግሞ በዓለም ላይ ያለው ሁኔታ እንደማይሻሻል ይሰማቸዋል። አንተስ ምን ይመስልሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አምላክ መከራን ያስወግዳል። “ከእንግዲህ ወዲህ ሞት አይኖርም፤ ሐዘንም ሆነ ጩኸት እንዲሁም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይኖርም።”—ራእይ 21:3, 4

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • ዲያብሎስ ያመጣብንን መከራ በሙሉ አምላክ በኢየሱስ አማካኝነት ያስወግድልናል።—1 ዮሐንስ 3:8

  • ጥሩ ሰዎች በምድር ላይ ለዘላለም በሰላም ይኖራሉ።—መዝሙር 37:9-11, 29

አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደበትን ምክንያት ለማወቅ በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን የዚህን መጽሐፍ ምዕራፍ 11 ተመልከት

መጽሐፉ www.jw.org/am ላይም ይገኛል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ